Category Clubhouse room event

ለዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ ጠቃሚ መረጃዎች | Data Science & Analytics Resources

computer, keyboard, typing-1869236.jpg
በሴፕቴምበር ወር መጨረሻ በዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ የስራ ዘርፍ ላይ ያተኮረ ውይይት ማድረጋችን ይስታወሳል። በዚህ ውይይት ብዙዎች እንደተጠቀማችሁ በማመን በዕለቱ በገባነው ቃል መሰረት ክዚህ በታች የሚገኙትን መረጃዎች ልናካፍላችሁ ወደድን።