Tag startup

BBC Amharic – የቴክኖሎጂ ነገር- ሀበሻ ኢን ቴክ

ቴክኖሎጂን የተመለከቱ ውይይቶች ብዙ አይደሉም። ባሉትም የሚሳተፉት ጥቂቶች ናቸው። ካናዳ በሚገኝ ባንክ ውስጥ በክላውድ ኢንተግሬሽን ክፍል ከፍተኛ ኃላፊ የሆነው ተፈሪ በቀለ ካሳ፤ ሀበሻ ኢን ቴክ የተባለ የክለብሀውስ ገጽ የከፈተውም የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እንዲገናኙ ነው። ባለሙያዎቹ የገጠሟቸውን ፈተናዎች እና ስኬታቸውን ያካፍላሉ። ከአድማጮች…